yonasgetaneh
| Forum role | Member since | Last activity | Topics created | Replies created |
|---|---|---|---|---|
| Member | Nov 21, 2014 (12 years) |
- | 1 | 0 |
- Forum role
- Member
- Member since
Nov 21, 2014 (12 years)
- Last activity
- -
- Topics created
- 1
- Replies created
- 0
Bio
የተወደዳችሁ ወገኖቼ ስምዓ ጽድቅ ሐዋርያዊ ኦርቶዶክስ ተሃድሶ በሚለው አገልግሎት ዙርያ ለአማኞችና ለአገልጋዮች የሚሆን ትምህርት ማቅረብ ብቻ ሳይሆን ኦርቶዶክስን ወደ ጥንተ መሠረቷ ወደ እግዚአብሔር ቃል እውነትና ወደ ወንጌል ሃሳብ እንድትመለስ የሚያስችሉ መሠረታዊ የእግዚአብሔር ቃል እውነቶች በተለያዩ መጻሕፍቶችዋ ላይ ሠፍረው ስላሉ እነዛን እውነቶች ከእግዚአብሔር ቃል ጋራ በማገናኘትና በማመሳከር የተለያዩ ትምህርቶችን ማቅረባችን ይታወሳል አሁንም እንደሚከተለው እናቀርባለን ይህንን ትምህርት መከታተል ለምትፈልጉ ሁሉ ይህ አገልግሎት የኔ አገልግሎት ብቻ ሳይሆን ሁላችሁንም የሚመለከት አገልግሎት ስለሆነ የዚህ አገልግሎት ተባባሪና ደጋፊ በመሆን አገልግሎቱ ለብዙዎች እንዲደርስ የበኩላችሁን አስተዋጽኦ ማድረግ የምትችሉ መሆናችሁን ከወዲሁ ላሳስብ እወዳለሁ እግዚአብሔር ይባርካችሁ